ውድ መምህራን እና ሰራተኞች ከለሚ ኩራ ክ/ከተማ ዋና ስራ አስፈፃሚ ፋ/ፑል 10 ባለ ሶስት መቀመጫ የእንግዳ ወንበር ፣ 10 ባለ አንድ መቀመጫ ፣ 6 የባለሙያ ወንበር ፣ 3ቨ ሎከር እና 10 የሶፋ/ቡና ጠረጼዛ በድጋፍ አግኝተናል።